Announcement የስራ ዓውደ ርዕይ ሳምንት

የስራ ዓውደ ርዕይ ሳምንት

19th August, 2025

ውድ የተግባረ-ዕድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2017 ዓ.ም ተመራቂዎች፤ ነሃሴ 20,2017 ዓ.ም የሚካሄደው የስራ ዓውደ ርዕይ ሳምንት ብቻ ቀርቶታል። ከ50 በላይ ቀጣሪ ድርጅቶች እናንተን ለማግኘት ይመጣሉ። በስራ ዓውደ ርዕይው ላይ የሚገኙትን ድርጅቶች ለማወቅ ይህንን ሊንክ (https://shorturl.at/N34sz) ይጫኑ።                                                           ስራ እንዴትና የት መፈለግ ይቻላል?

.የስራ ማስታወቂያ በማንበብ፥ ይህም ጋዜጦች፣የስራ ዌብ ሳይቶች፣ማስታወቂያ ሰሌዳዎችን ያካትታል፡

የድርጅቶች ድረ ገጾች፥ ልትሰሩባቸው ፍላጎት ያላችሁ ድርጅቶች ድረ ገጾች በመጎብኘት

በግልና በቤተሰብ በምናቃቸው ሰዎች፥ ቤትሰብን ጨምሮ ባቅራቢያችን ያሉ ሰዎችን ማናገር እንዲሁም ማማከር የተለያዩ የስራ ዕድሎችንና ጠቃሚ ምክሮችን ያስገኛሉ

የሰዎች ጥቆማዎች፥ አሰልጣኞቻችሁ፡ የስራ ላይ ልምምድ አብረዋችሁ የሰሩ ሰዎች፣ ጓደኞቻችሁ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች የስራ ጥቆማዎች እንዲሰጧችሁ መጠየቅና መጠቀም

የስራ ዓውደ ርዕዮችን አየፈለጉ መሳተፍ፥ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር ለመገናኘት ብሎም ስራ ለማመልከት እድል ይፈጥራል

የGEP ዓውደ ርዕይ የነገ ሳምንት ማክሰኞ ነሐሴ 20, 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ግቢ ውስጥ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ተዘጋጅቷል። ተዘጋጁ!

.

Copyright © All rights reserved.

Created with