የአዲስ አበባ ተግባረዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የማሽነሪ ተመራቂ ሰልጣኞች ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎችን በሰልጣኞች ሀሳቡ ቀርቦ እየተገመገመ ይገኛል ።
አጠቃላይ ቴክኖሎጂዎች ችግሮችን እንዴት መፍታት እንደሚቻል እና አዋጭ ሂደቶች መከተል እንዳለባቸው ከመነሻው እስከ መድረሻ በግላቸው የሰሩትን አየተገመገመ እንደሚገኝ የማኑፋክቸሪንግ አሰልጣኝ የሆኑት አቶ ያበራል ጌታቸው ገልፀዋል።
ተግባረዕድ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ህዳር 24/2018/ዓ.ም
.